Duration 00

የ120 አመት አያቴን ገጥር ሄጄ ሙሽራ አስመሰልኳ

69 266 watched
0
3.9 K
Published 16 Jan 2022

Category Entertainment

Show more

Comments - 515
  • @
    @Tube-xb6fj2 years ago ማሻአላህ አሁንም አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ❤❤እኔም እናቴ ንፍቅ ብላኛለች ስደት ያለነዉ አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን😢😢 111
  • @
    @bmtube.21142 years ago ዋውው ታድላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት እማማ 😘😘😘 እኔ 4ቱንም አላቃችሁም አያት ያላችሁ ሺ አመት ይኑሩላችሁ 44
  • @
    @taibataiba.youtube40452 years ago ማን ነዉ እንደኔ አያቱን ልክ እንደ
    ዳዉድ ሀገሩ ገብቶ ማኘት የናፈቀዉ።።።
    እፍፍ አላህ ለሁላችንም አያቶች እረጂም እድሜ ያቆይልን።።።
    5
  • @
    @Nuratube4202 years ago ረሱል ሰለላሁአለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ "የአሏህ ውሳኔ የሚመልሰው ዱዓ ብቻ ነው~እድሜ የሚያስረዝመው ደሞ መልካም ስራ ብቻ ነው :: ወዳጆቼ በመልካምነታቹ በማድረግ አበረታቱኝ!!!! ... 30
  • @
    @sulamntoyba99902 years ago ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ እርጅም እድሜናጤናይፍቃቸዉ ማነዉ እንደኔ አያቱየናፈቀዉ😭😭😭😭😭😭 22
  • @
    @user-mb8zn1zq4c2 years ago ወይኔ መታደልን 120 እድሜ አሁን እረጅም እድሜ ይስጣቸው እጀራዋን እረሳሀት ወንድም 🥺 3
  • @
    @sofia________bintislam85092 years ago ማሻአላህ አላህ ጨምሮ ይስጥህ ወንድም አያትህንም ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት 14
  • @
    @susutube3602 years ago ማሻ አሏህ ማነው እንዴኔ አያቱን እሚወድ ናፍቃኛለች ወላሂ🥺ውድ የዳውድ ቤተሰቦች ፕሮፋይሌን ጫን በማለት ኑኑ😌ሙሉልኝ ትንሺ ቀረኝ😌 4
  • @
    @mamemedia76132 years ago ማሻ አላህ አሁንም አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው አንተም ጎበዝ ነህ አሁንም ቀጥልበት ወዳጄ 13
  • @
    @y.52062 years ago ዋዉ እዉነት 120የእዲሜ ባለ ፀጋ ናቸዉ ልጅ ነዉ የሚመስሉት ደስ ሲል ፈጣሪ ይጨምራላቸዉ ❤❤ 🙏እኔም በዚህ እዴሜ የምትሆን አያት አለችኝ ፈጣሪ በሠላም እዲያአናኘኝ ምኞቴ ነዉ /💚💛❤ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁንልን🙏💚💛❤ 5
  • @
    @user-qp5ex8jg3u2 years ago መሻአላህ ተባረክ እረህማን አሁንም ጨምሮ እድሜና ጤና የሰጣቸዉ
  • @
    @user-dd5de6mj5n2 years ago ማሻ አላህ የኔ እናት እኳንም በሠላም ተያያቸሁ እድሜ ይስጥሁ ❤❤👍👍
  • @
    @hayatyoutbe73272 years ago ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላልልል ደውደየ አላህ ረጂም እድሜ እና ጤና ይሥጣቸው ያርብብብ
  • @
    @habeshawit77092 years ago MashaAllah
    Betun asamireh be qoriqoroo seralachewu
  • @
    @mdtohidulislam14922 years ago ማሻ አላህ ወንድሜ እድለኛ ነህ ቤተሠቦችህን በሰላም ማገኘትሁ
  • @
    @toybamuhammed90642 years ago ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አሁንም እድሜና ጤና ይስጣቸው እንኳንም አይን ላይን ተያየህ
  • @
    @user-yf1iq6go5r2 years ago ማሻአሏህ
    አያትያላችሁታድላችሁ
    አሏህየበጀነትአኑርልኝወይየናቴንወይያባቴንአላቅአይይ
  • @
    @user-bm9iq8do2h2 years ago ማሻአሏህ የኔም የሁለቱም አሉ አልሀምዱሊላህ በሰላም ግብቸ እነሱም ሰላም ጤና ሁነው አላህ ያገናኝን 😥
  • @
    @maryammm43452 years ago ማሻ አለ አለህ ረጅም እድሜ ይስጦት ረጅም እድሜ ለእነቶቸችን ደዉድ ወንድሜ አንች አይበልም እርሶ ነዉ ምበለዉ. እንኩወን ለእነት ሀገር በሰለም አበቀይ
  • @
    @user-nh4hj2ki9i2 years ago ማሻ አላህ አያትእን አላህ ጠብቃቸው ረጅም አድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያረብ
  • @
    @habibaha31392 years ago ማሻ አላህ ማሻ አላህ አሏህ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ያርብ
  • @
    @kedijagogamawa20132 years ago መሻ አላህ ደስ ስል በአላህ የልጅ ልጅ ደግሞ እንዲድሩ እድሚዋትን ያርዝመው ማማየ
  • @
    @user-kf4rk7tu9r2 years ago ማሻ አላህ ታድለህ አያቶቸ አላህ ማረፊያችሁን ጀነት ያድርግልን
  • @
    @user-bf7yb3pt7h2 years ago ማሻአሏህ ተባረካላህ ማሻላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ተባረካላህ 120አመታቸው
  • @
    @kadeijahusen35852 years ago ማሻ አላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከላህ የኔ እመይ የኔ ቆንጆ ከገና የ70 አመት ነው የሚመስሉት አላህ ከዚህም ቡላይ ረጅም እድሜ ይስጣቸዉ የቤት ዉቤት ናቸዉ አያቶች ሲያምሩ
  • @
    @anu4552 years ago ያረቢ ጤናቸውን ሰጥቶ አሁንም እድሜያቸውን ጨምሮ ያኑርልህ ወድማችን ደስ ስትሉ ጎበዝ ነህኮ ዳውዴ 1
  • @
    @Sofia-dn5bt2 years ago ማሻ አላህ አላህ እረጀም እድሜ ይስጣቸው ያረቢ እኔም ለሀገራችን ያብቃን
  • @
    @user-mb7vo1bu8s2 years ago ማሻ አላህ ይገረማል የአላህ ስራ ደግሞ አልጃጁም የጫማቸው ቁጥር እንኳን አልጠፍቸውም 120እድሜ ተሳስታችሁ እንደሁ እንጅ ማሻ አላህ ብያለሁ እረጅም እድሜ ለእናቶች 3
  • @
    @user-wk1lt6hr5c2 years ago ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ወንድማችን እንኳን በሰላም ለ አገርህ አበቃህ 4
  • @
    @user-yg6jj4sm9t2 years ago እማምዬ እድሜ እና ጤነ እግዚአብሔር ይስጥወት
    አያት ያላችሁ ታድላችሁ 💝
    1
  • @
    @user-ij5to3lt3v2 years ago ማሻአላህ. ማሻአላህ. አያት. ናቸው. ታድለህ. እኔ ሀያቴ. በስደት ነው ያጠሃት. አላህ. ጀነት ፊርዶስ. ይወፍቃት. ያረብ. ያረብ 1
  • @
    @zabibaali29922 years ago ማሻ አላህ ዳዉዲ አያቴን አስታወሥከኚ ስደዉል ሳናግራት ታለቅሳለች ከልጂልጆቼ ሁላ በጣም ትወደኛለች አላህ ሆይ ቤተሠቦቻችንን ሠላም አርግልን💚💛❤ 1
  • @
    @atika29842 years ago ማሻ አላህ በርካ ሁኑ አኺይ አላህ የተቅዋን ልብስ ያልብስህ ረጅም እድሜ ለእናቶች 🙏🙏 2
  • @
    @user-pk1ru4sw7z2 years ago በመጀመሪያ መሻ አላህ ብያለሁ እረጂም እድሜ❤️❤️ ያገሬ ልጅ
  • @
    @goydgooy22722 years ago ማሻአላህተባረክአላህ ወይኔእነም ሀያቴንመዘየርፈልግነበርታድለህ
  • @
    @user-rm6qt6po5o2 years ago ማሻአላህ,ማሻአላህ,እንኳን,ለገርህ,በሠላም,አበቃህ,ወንድም,ማሻአላህ,ማዘር,አያቴን,አሥታወሠሄኝ
  • @
    @tube45472 years ago ማሻአላህ አላህያኑራችው ዳውድ አጥይቃችው ሁሉንም ግዛላቸው እሳችውምንያቃሉ እኔም እናቲናፍቃኛለች
  • @
    @user-nb3xi7yp5x2 years ago _ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹።።።።።።።።። 3
  • @
    @jemillatube21602 years ago ማአሻአላህ አሁንም ረጅም እድሜ ይስጣቸው እኔም በጣም የምወዳት አያት አለችኝ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ለአያቶቻችን ይወፍቅልን
  • @
    @user-lt2oo2ow8m2 years ago ማሻ አላህህ ኡፍፍፍ ትልልቅ ሰዎች ሳይ በጣም ነዉ ደስስ የሚሉኝ
  • @
    @user-jn3sx3ze4h2 years ago ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ወንድሜ እድለኛ ነህ እሺ
    ደስ ሲሉ ወይኔ በጣም ነው የምወደው አያተሰ እፍፍፍፍፍፍፍ
    ረጅም እድሜ ወይይ
  • @
    @user-mv4hk1xl1m2 years ago ማሻላ ታድለህ የኔ አያት እድሜ ልኳን እኛን የልጅልጅ አሳድጋ አድቀን ሳንጠውራት እደለፋይ ለኛ ሄደችብን ወደማይቀረው ሞት ዛሬ ኑራልኝ ቢሆን እደት አድርጌ ባስደሠትኳን ብቻ አልሀምዱሊላ
  • @
    @user-ew6qp1lt3g2 years ago መሻ አላህ
    መሻ አላህ
    አላህ እዲሜ እና ጤና ይስፃቸዉ
    ደሞ አቡ ሠኪና ስፆታ ምን ላምፃልሽ ብለህ አጠይቅ እሽ ደስ ይላል ያልከዉን ግዛላት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯
  • @
    @madeenamadeena78822 years ago እንኮ ሠላም ላገረህ አበቃህ ወንዱም እናትህን አላህ እዲሚና ጤና ይስጥልሆ
  • @
    @lloveyousomuch51072 years ago Mashaa Allah tabarakkallah rabbin sira haa jalatu lnshaa Allah
  • @
    @rabititube12042 years ago ማሻ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልህ አያቴን በቅርቡ ነው ያጣሃዋት በስደት ላይ ሁኘ ና አያትህን ሳይ እንባ ተናነቀኝ
  • @
    @hoaalal97642 years ago ማሻ አላህ ታድለህ እኔ አያቶቼን አልዴረስኩባቼዉም
    አላህ ለእናቶች እረጅም እድሜ ይወፍቅልን የእኔስ ተራ መቺ ይሁን
  • @
    @hawahawa7922 years ago ማሻአላህ 120አመት ማሻአላህ እኔንም 120አመት ባኖረኝ ያረብ መታደል ነው