Duration 5:13

አትከልክሉኝ አብነት አጎናፍር | Atkelkelugn Abinet Agonafir visulaizer sewasewmultimedia

4 048 914 watched
0
15.4 K
Published 4 May 2023

#abinet #abinetagonafir #sewasew #sewasewmultimedia ----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- አትከልክሉኝ የጀማመርኩት የነካካሁት ከዛሬ ነገ ይሆናል ያልኩት ለጎደለኝም ላለኝም ነገር ለማመስገንም ለሚለኝም ቅር አቤት - ሲነጋ የጨለመ ሌት ሲፀዳ ያንተም የኔም ቤት የተሸፈነም ገመና ይገለጣል ገና አ - አብዬ ብወጋም ችዬ ዛሬን ስለፋ ነገን በተስፋ ስጨነቅ ላለመጨነቅ ብከፋም ሳልርቅ ላመሌ ስስቅ አትከልክሉኝ ልናገር - አትከልክሉኝ ልናገር ያንቺም ሀገር ነው የኔ ሀገር- ያንቺም ሀገር ነዉ የኔ ሀገር የተዘረፍኩት ልቤን ነዉ - የተዘረፍኩት ልቤን ነው ከፋኝ ሰዉ ሲለኝ ቀን ጣለዉ - ከፋኝ ሰው ሲለኝ ቀን ጣለው ስንቱን ተው ብለሽ ትቻለሁ - ስንቱን ተዉ ብለሽ ትቻለሁ ላንቺ ስል ብዙ አጥቻለሁ - ላንቺ ስል ብዙ አጥቻለሁ አሀሀሀሀ አሀሀሀሀሀ - አሀሀሀሀሀሀ አሀሀሀሀሀሀ (2×) እም በከርስደህ አትበሉኝ ተወው ናቅ አርገህ ካጠፋው አርሙኝ አትናገር ግን አትበሉኝ እም በከርስደህ አትበሉኝ ተወው ናቅ አርገህ ዝምማ ዝም ነው የሚያስታውስህ ሰው ማነው አሀሀሀሀሀሀ አሀሀሀሀሀሀ - አሀሀሀሀሀ አሀሀሀሀሀሀ (2x) (አዝ....) የጀማመርኩት ......... አቤት - መከበር ሆኖ በከንፈር በሆድ ይፍጀው ነገር ማሰር እያለ እውነት መናገር በመሸበት ማደር አ - አብዬ ብወጋም ችዬ አቅም እንዳላጣ ባንቺ ለመጣ ካቃተን መኖር ተፋቅሮ ሁሌ መባከን ሁሌ እንጉርጉሮ አትከልክሉኝ ልናገር - ያንተም ሀገር ነው የኔ ሀገር ያለመናገር ዝምታ - ያለመናገር ዝምታ ልጓም ይሆናል ይሉኝታ - ልጓም ይሆናል ይሉኝታ ሁሉንም መቻል ከባድ ነው - ሁሉንም መቻል ከባድ ነዉ መብለጥ መበለጥ ልክ አለው - መብለጥ መበለጥ ልክ አለዉ አሀሀሀሀሀ አሀሀሀሀሀ - አሀሀሀሀ አሀሀሀሀሀ (2x) እምበከርስደህ ...... ----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- አትከልክሉኝ ዜማና ግጥም ፡ አብነት አጎናፍር ሙዚቃ ቅንብር ፡ አቤል ጳውሎስ ሊድ ጊታር ፡ ስብሃት እንዳለ ቤዝ ጊታር ፡ አቤል ጳውሎስ አጃቢ ድምጽ ፡ ልዑል ሃይሉ ፡ አብነት አጎናፍር የድምጽ ውህደት ፡ ሰለሞን ሃ/ማርያም ----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ማሳወቂያዎችን ያብሩ 🔔 Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱 Use this link to get Sewasew Multimedia 📱 https://onelink.to/ymaahn ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us Facebook : https://www.facebook.com/sewasewmultimedia Instagram : https://www.instagram.com/sewasewmultimedia Linkedin : https://www.linkedin.com/company/sewasew-multimedia Twitter : https://twitter.com/sewasewMmedia Tiktok : https://www.tiktok.com/@ sewasewmultimediaet YouTube : /@ sewasewmultimedia Telegram : https://t.me/sewasewmultimedia #sewasew #sewasewmultimedia #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright 2023, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved.

Category

Show more

Comments - 1454